News
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል፣ ወላይታ ዞን ዳሞት ወይዴ ወረዳ፣ ባዴሳ ከተማ አካባቢ በዛሬው ዕለት በደረሰ የመኪና አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ ...
የ2026 የሴቶች ከ17 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመልስ ጨዋታውን ከካሜሩን አቻው ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ...
የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ከሌሎች ሃይሎች ጋር በመሆን በኦሮሚያ ክልል የሽግግር መንግስት ለማቋቋም ያወጡትን ...
ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከሲያትል አካዳሚ ጋር በመተባበር፣ ‘’AI for Good Youth Challege Ethiopia’’ በሚል መሪ ቃል፣ በቴክኖሎጂ ፈጠራ ተሰጥኦ ያላቸው ...
በትግራይ የሕወሓት አንደኛው አንጃ ለራሱ ጥቅም ሲል እየፈጠራቸው ያሉ ድርጊቶች ተገቢነት የሌላቸውና ህዝብን ችግር ውስጥ የሚከቱ በመሆናቸው በጊዜ መቆም ...
“ለፋሲካ ሌሊት “ አዲስ ፊልም በGerman ሀገር በተካሄደው European wip festival ተሸላሚ የሆነው ፊልም ማክሰኞ መጋቢት 9 ቀን 2017ዓ.ም ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በዓለም ሲኒማ ...
በዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው ህወሓት፣ “በትግራይ መፈንቅለ መንግሥት ‘ተካሂዷል’ የሚባለው ውሸት ነው” ሲል ገለጸ። ህወሓት ከኤርትራ መንግሥት ...
የትግራይ ክልል ነጋዴዎች ችግር ፖለቲካዊ መፍትሔ እንደሚያሻው የተገለጸ ሲሆን፤ ነጋዴዎቹ በተለያዩ የክልሉ ከተሞች አስፈላጊ ሸቀጣሸቀጦችን የመደበቅ ...
አትሌት ፅጌ ርቀቱን 1 ሰዓት 04 ደቂቃ ከ21 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነችው፡፡ ...
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ “አሁን ከቁጥጥራችን ውጭ እየሆኑ ያሉ ሁኔታዎች በፖሊስ አቅም የሚፈቱ ነበሩ” ሲሉ ተናግረዋል። ፕሬዚዳንቱ እንደገለጹት፣ በትግራይ ክልል የሚፈጠረው ችግር ኢትዮጵያን ...
The Art of the Deal ወይስ እጅ ጥምዘዛ? የዓለምን የፖለቲካና የንግድ ሥርዓት ባልተለመደ መልኩ እየገለባበጡት ያሉት (disrupt እንዲል ፈረንጅ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results