News

ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳዋን ለመደገፍ ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ (AFD) 28.5 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ አገኘች። የድጋፍ ስምምነቱ 25 ሚሊዮን ዩሮ የበጀት ...
በአገር አቀፍ ደረጃ የአዋቂዎች የትምባሆ አጠቃቀም መጠንን ለመቀነስ ሰፋፊ ስራዎችን መስራት ይገባል ተብሏል። ከትምባሆ አጫሽነት ጋር የተገናኙ ጉዳቶች ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ፣ የዋጋ ግሽበቱን ወደ ነጠላ አሃዝ ለማውረድ ጥብቅ የገንዘብ ፖሊሲ ማስቀጠል እንደሚገባ አመልክቷል። ኮሚቴው ...
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከሃይብሪድ ዲዛይንስ (ራይድ) ጋር ለአምስት ዓመታት የሚቆይ፣ ለበርካታ ዜጎች የስራ እድል የሚፈጥር የስራ ስምምነት ተፈራረሙ ...
በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የሚንቀሳቀሱ ዜጎች ታግተው፣ አጋቾቻቸው በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ለማስለቀቂያ እየጠየቁባቸው እንደሚገኙ የተናገሩት የመላው ...
“እኩል ምላሽ አትስጪኝ/ጠኝ! ፣ ታደገልኝ! ፣ አሁንማ ተደረሰ! ኡፍ….ኡፍ.. “ የሚለው ታዳጊ ልጆች ያላቸው ወላጆች፣ ከልጆቻቸው ጋር ያለውን አለመግባባት ...
“People care about what newspapers tell them to care about” ይላል የታሪካዊ ልቦለዶች ጸሐፊው Delia Parr. በዓለም ታሪክ ውስጥ የሰው ልጅ መረጃዎችን ከተቀባበለባቸውና ሐሳቡን ...
እስራኤል ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር አዲስ ፕሮጀክት ልትጀምር ሲሆን፤ ፕሮጀክቱ በሁለቱ አገራት መካከል የሚደረገውን የንግድ ...
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ፣ በ3.6 ሚሊዮን ዶላር የገዛትን አዲስ ዘመናዊ አውሮፕላን ሰሞኑን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተረክቧል፡፡ አውሮፕላኗ ...